ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በጅቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል
TRACK

ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በጅቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል

Avatar

ሚያዝያ 8፣2016

ጅቡቲን እንደመሸጋገሪያነት በመጠቀም ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ፤ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል፡፡

በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑክ ቡድን ለዚሁ ጉዳይ ጅቡቲ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ንጋቱ ሙሉ ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢሚግሬሽን_እና_ዜግነት_አገልግሎ #ጅቡቲ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar