ሰኔ 20፣ 2016
በአደስ አበባ ጎዳና የኤሌክትሪክ መኪና ሽር ሲሉ ማየት እየተለመደ የመጣ ይመስላል።
ልክ እንደ ትናንት ዛሬው በነዳጅ የሚዘወሩ ተሽከርካሪዎችን ይዞ ነዳጅ ጋዝ ለማጠጣት ወረፋ መጠበቅ መንፏቀቅ በቢዝነስ ሥራ መሀል የሚነደውን ጊዜ ማሰቡ በራሱ መልስ ይመስላል።
የሆነው ሆኖ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ገበያው እንዴት ነው?
ከቢዝነስ መአዘንስ የኤሌክትሪክ መኪና መያዝ፣ መግዛት፣ መሸጥ መለወጥስ አዋጭ ነው ወይ?
Comments