የፀጥታ መደፍረስ፣ የወሰን ማስከበር ለስራዎቼ እንቅፋት ሆነውብኛል ሲል የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተናግሯል
TRACK

የፀጥታ መደፍረስ፣ የወሰን ማስከበር ለስራዎቼ እንቅፋት ሆነውብኛል ሲል የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተናግሯል

Avatar

ሚያዝያ 22፣2016

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የ2016 በጀት አመት የ9 ወር እቅድ አፈፃፀምን ሪፖርት አዳምጧል፡፡

የፀጥታ መደፍረስ፣ የወሰን ማስከበር ለስራዎቼ እንቅፋት ሆነውብኛል ሲል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሪፖርት አቅርቧል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመስኖና_ቆላማ_አካባቢ_ሚኒስቴር #ወሰን_ማስከበር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar