አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ  3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ
TRACK

አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ

Avatar

ጥቅምት 15፣2016

አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ፡፡

ከመጪው ዓመት ጀምሮ ደግሞ ተማሪዎች ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ በፈለጉት የሙያ መስክ ስልጠና የሚወስዱበት አሰራር ሊጀመር እንደሚችል ሰምተናል፡፡

#Ethiopian #ShegerWerewoch #ቴክኒክና_ሞያ_ስልጠና

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar