ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ4 ቢሊየን ዶላር በላይ እያወጣች ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ ታስገባለች
TRACK

ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ4 ቢሊየን ዶላር በላይ እያወጣች ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ ታስገባለች

Avatar

ሰኔ 24፣ 2016

ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ4 ቢሊየን ዶላር በላይ እያወጣች ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ ታስገባለች፡፡

ነገር ግን በየጊዜው በመሀል ሀገር ስራና ቢዝነስ ባለበት ከተማ ነዳጅ ይጠፋል።

ግዜ እየጠበቀ በየማደያ ቸርቻሪዎች ጋር የሚታየው እረጃጅም ሰልፍና መንፏቀቅ ከየት የመጣ ነው?

ነዳጅ ገብቷል፤ ተገዝቷል ከተባለስ ለምን ሰልፍና የማደያ ላይ ትርምስ ጠባይ እየሆነ መጣ?

በዓመት ቢያንስ ከሶስት ግዜ በላይ ይህ ነገር በየማደያ አዳዮች ይታያል፡፡

Comments

Avatar