በመተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም
TRACK

በመተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም

00:00

ነሐሴ 19፣2015

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም፡፡

በፀጥታ ችግር ምክንያት 107 ትምህርት ቤቶች የወደሙ ሲሆን መልሰው እየተጠገኑ ያሉት 3 ብቻ መሆናቸው ተነግሯል፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00