መጋቢት 23፣2016
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀደም ብለው ተፈፅመው የማያውቁ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየታዩ መሆኑን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይናገራል፡፡
ተጠርጣሪዎችን ሲያጡ ቤተሰብን በቁጥጥር ስር ማዋልና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተለመዱ መጥተዋል፡፡
እንዲህ ያለው በተለይም በመንግስት የፀጥታ አካላት ጭምር እየተፈፀመ ያለው የመብት ጥሰት ሊታረም ይገባል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰብዓዊ_መብት_ጥሰት #የፀጥታ_አካላት #ኢሰመኮ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments