መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛ የግዥ ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ
TRACK

መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛ የግዥ ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ

Avatar

መጋቢት 18፣2016

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛና ጊዜ የሚፈጅ የግዥ እና የስርጭት ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ፡፡

ከወደብ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት የሚወሰደውን ጊዜ ለማሳጠርም የግል ተቋማት የማጓጓዝ ስራውን እንዲከውኑ ይደረጋል ብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #መድኃኒት_አቅራቢ_ድርጅት #ወደብ #የግዥ_ስርዓት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar