በተለያዩ ዘርፎች ክህሎት ያለው የሰው ኃይልን ማብዛት ያስፈልጋል ተባለ
TRACK

በተለያዩ ዘርፎች ክህሎት ያለው የሰው ኃይልን ማብዛት ያስፈልጋል ተባለ

Avatar

ሐምሌ 17፣2015

የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ማነቃቃት ካስፈለገ በተለያዩ ዘርፎች ክህሎት ያለው የሰው ኃይልን ማብዛት ያስፈልጋል ተባለ፡፡

አሁንም የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚው የሚያበረክተው ከፍተኛ መሆኑ የተነገረ ሲሆን የተማረው የሰው ኃይል የሚሰማራበት በቂ የሥራ እድል ለመፍጠር የመዋቅር ሽግግር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተነግሯል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar