00:00
ነሐሴ 17፣2015
ከስድስት ወራት በኋላ ይካሄዳል ተብሎ ቀጠሮ ለተያዘለት ሀገራዊ ምክክር፤ በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ በምክክሩ የሚሳተፉ ሰዎችን መለየት ይጀመራል፡፡
የኢትዮጵያ ምክክር ኮሚሽን በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
YouTube: t.ly/SHEGER
Website: t.ly/ShegerFM
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00