የካቲት 20፣2016
የአፄ ቴዎድሮስ ሳይሆን አልቀረም የተባለ ጋሻ በእንግሊዝ ሀገር ለጨረታ ሊቀርብ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ጨረታው እንዲሰረዝ እና ቅርሱም እንዲመለስላት ጠይቃለች፡፡
ጋሻውን ለጨረታ ያቀረበው ግለሰብ ማንነት ባይታወቅም አጫራቹ ጋርላንድ የተባለው ድርጅት ግን ከሽያጭ የማገኘው 30 በመቶ ይቅርብኝ፤ ጨረታውን ግን መሰረዝ አልችልም ሲል መልስ ሰጥቷል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጋሻ #አፄ_ቴዎድሮስ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments