ኢትዮጵያ ለምን የምርጥ ዘር ፍላጎቷን ማሟላት ተሳናት?
TRACK

ኢትዮጵያ ለምን የምርጥ ዘር ፍላጎቷን ማሟላት ተሳናት?

Avatar

ሚያዝያ 3፣2016

ኢትዮጵያ ውስጥ ለግብርናው ለገበሬዎች ምርጥ ዘር አባዝተው በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ተቋማት ቢኖሩም የሀገሪቱን ፍላጎት እስካሁን እያሟሉ አይደለም ይባላል፡፡

አንዳንድ በዘር ብዜት ላይ ተሰማሩ ተቋማት 40 ዓመትን ያስቆጠሩ ቢሆንም ዛሬም ኢትዮጵያ በየአመቱ የሚያስፈልጋትን ያህል ምርጥ ዘር በራሷ ማሟላት አለመቻሏ ይነገራል፡፡

ኢትዮጵያ ለምን የምርጥ ዘር ፍላጎቷን መሟላት ተሳናት?

ምንስ መደረግ አለበት?

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ምርጥ_ዘር #የዘር_ብዜት #ገበሬ #ግብርና_ሚኒስቴር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: https://www.youtube.com/c/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar