የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው
TRACK

የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው

00:00

ጥር 21 2017

የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው።

በአዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አካባቢ የሚገኘው ቪላ አልፋ ከጣሪያው ጀምሮ ወደ ምድር የሚዘልቀው ፍሳሽ የእድሳት ጉዞውን ረጅም እና እድካሚ እንዳደረገው ታውቋል።

ነገር ግን በሁለት ወር ውስጥ ቀሪው ስራ እና የሙዚየም ስራው ተጠናቆ በአራት ወር ውስጥ ለህዝብ ክፍት እንደሚሆን የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባ አያሌው ነግረውናል።

ህዝብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአርቲስቱ መኖሪያ ቪላ አልፋ ከዛሬ ነገ በቅርቡ ክፍት ይሆናል ሲባል ቆይቷል።

Comments

00:00