ታጣቂዎች ከኦሮሚያ ጋር አዋሳኝ በሆነ አካባቢ በሚገኙ አራት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀበሌዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ከፍ ያለ ጉዳት መድረሱ ተነገረ
TRACK

ታጣቂዎች ከኦሮሚያ ጋር አዋሳኝ በሆነ አካባቢ በሚገኙ አራት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀበሌዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ከፍ ያለ ጉዳት መድረሱ ተነገረ

00:00

ታህሳስ 22፣2016

ታጣቂዎች ከሁለት ሳምንት በፊት ከኦሮሚያ ጋር አዋሳኝ በሆነ አካባቢ በሚገኙ አራት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀበሌዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ከፍ ያለ ጉዳት መድረሱ ተነገረ።

በጥቃቱ አስራ አራት ሰዎች መገደላቸው የተነገረ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ቈስለዋል ተብሏል።

የመኖሪያ ቤቶች እና ሌሎች መሰረተ ልማቶችም መውደማቸውን ሸገር ዛሬ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሠምቷል።

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #Shegerwerewoch #ታጣቂዎች #ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ_ክልል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00