በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ
TRACK

በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ

Avatar

ሚያዝያ 23፣2016

በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ፡፡

በሌላ በኩል የተቋሙ የበጀት አፈፃፀም 99 በመቶ መሆኑን ተነግሯል፡፡

ከ8 ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበት የመገጭ ግድብ ፕሮጀክትም እስካሁን 70 በመቶ አልደረሰም ተብሏል፡፡

ይህም ቅሬታን አስነስቷል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቅሬታ #የመገጭ_ግድብ #መስኖና_ቆላማ_አካባቢዎች_ሚኒስቴር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar