የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሊሳተፉ ሲመጡ የራሳቸውን ሃብት ይዘው እንዲመጡ ቢጠበቅም ከባንኮች የመበደር አዝማሚያ ያሳያሉ ተባለ
TRACK

የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሊሳተፉ ሲመጡ የራሳቸውን ሃብት ይዘው እንዲመጡ ቢጠበቅም ከባንኮች የመበደር አዝማሚያ ያሳያሉ ተባለ

Avatar

ግንቦት 5፣2016

የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሊሳተፉ ሲመጡ የራሳቸውን ሃብት ይዘው እንዲመጡ ቢጠበቅም ከባንኮች የመበደር አዝማሚያ ያሳያሉ ተባለ፡፡

ባጠቃላይ ባለፉት 31 ዓመታት ቀጥታ ኢንቨስትመንት ተሳትፎ የቁጥርም የጥራትም ችግር ያለበት መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያካሄደው ጥናት አሳይቷል፡፡

ጥናቱ በዋናነት ትኩረት ያደረገው የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመን ላይ ነው፡፡

በዚህም ላለፉት 31 ዓመታት ለኢትዮጵያ ያመጣወን ለውጥ ምን ድነው? ሚናውስ?

ተሳትፎውስ ምን ይመስላል ምን አይነት ችግሮች በዚህ ቀጥታ ኢንቨዝትመንት ገጥሞታል የሚለውን ዳሷል፡፡

ጥናቱ ይህንን ከተመለከተ በኋላ ለነዚህ ክፍተቶች እንደመፍትሄ ያላቸውን አስቀምጧል፡፡

ታዲያ በኢትዮጵያ ባለፉት 31 አመታት ውስጥ 6136 የውጭ ባለሀብቶች ፍቃድ የወሰዱ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 58 ከመቶ የሚሆኑት ብቻ ወደ ስራ መግባታቸው ሰምተናል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጭ ባለሀብቶች #ኢንቨስትመንት #የፖሊሲ_ጥናት_ኢንስቲትዩት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar