በተግባር  ትምህርት ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል
TRACK

በተግባር ትምህርት ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል

Avatar

መጋቢት 17፣2016

በተለያዩ ከፍተኛ የትምህር ተቋማት በየዓመቱ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ ሰልጥነው ይመረቃሉ፡፡

በሌላ በኩል ግን የሰለጠነ የሰው ሃይል ተቸገርን የሚሉ ተቋማት ጥቂት አይደሉም፡፡

ይህም ተማሪዎች ተመርቀው ከወጡ በኋላ፤ ለስራ የሚጠቅማቸውን ተግባራዊ ትምህርት ስለማያገኙ የሚከሰት በመሆኑ በተግባር ትምህርት ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የተግባር_ትምህርት #ተመራቂ_ተማሪዎች #የሰለጠነ_የሰው_ሃይል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar