መጋቢት 11፣2016
በአዲስ አበባ የተለያዩ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በአንፃራዊነት በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት የተከወነው ስራ በቢሊዮን የሚገመት ዋጋ ያለው ምርት ቀርቦበታል ተባለ፡፡
ይሁንና በምርት እጥረት ምክንያት ለከተማዋ ሸማች በቂ ምርት ማቅረብ እንዳልቻለ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ለሸገር ተናግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የምርት_እጥረት #ሸማች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments