TRACK

የዘርፉ ባለሞያዎች እንደሚሉት የአእምሮ ህመም መልኩና አይነቱ ብዙ ነው

00:00

ታህሳስ 9፣2016

የዘርፉ ባለሞያዎች እንደሚሉት የአእምሮ ህመም መልኩና አይነቱ ብዙ ነው፡፡

ከ 300 በላይ የአእምሮ ህመም አለ የተባለ ሲሆን ህመም መሆኑን ሳያውቁት እየተቸገሩ የሚኖሩ ብዙዎች ናቸው ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአእምሮ_ህመም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00