ሰብአዊ መብት ጥሰት ሆነው የተፈረጁት የሴት ልጅ ግርዛት እና ያለ እድሜ ጋብቻ በኢትዮጵያ አሁንም  የሚፈፀሙ ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች መሆናቸው ይነገራል
TRACK

ሰብአዊ መብት ጥሰት ሆነው የተፈረጁት የሴት ልጅ ግርዛት እና ያለ እድሜ ጋብቻ በኢትዮጵያ አሁንም የሚፈፀሙ ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች መሆናቸው ይነገራል

00:00

በአለም አቀፍ ደረጃ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሆነው የተፈረጁት የሴት ልጅ ግርዛት እና ያለ እድሜ ጋብቻ በኢትዮጵያ አሁንም የሚፈፀሙ ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች መሆናቸው ይነገራል፡፡

ኢትዮጵያ በመጭው የፈረንጆቹ አመት ታሪክ አድርጋቸዋለሁ ያለቻቸው የተጠቀሱት ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች ታሪክ መሆን ስላልቻሉ እስከ መጭው አምስት አመት የጊዜ ገደቡ ሊራዘም ይችላል ተብሏል፡፡

Comments

00:00