17 plays
መስከረም 8፣2016
ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ አቅርባ ዶላር የምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች ልክ፤ ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ብላ እንደምትልከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር ማሰቧ ተሰምቷል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments