ታህሳስ 4፣2016
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በቀጠለው ግጭት እና ጦርነት የተነሳ በንጹሃን ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት ተባብሶ መቀጠሉን የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ተቋማት ተናገሩ፡፡
ችግሩ እልባት የማይሰጠው ከሆነ ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እጅግ በከፋ ሁኔታ ከሚፈፀምባቸው ጥቂት ሀገራት መካከል ቀዳሚ የመሆን እድሏ የሰፋ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰብአዊ_መብት_ጥሰት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments