ግንቦት 7፣2016
ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ በምትከውነው ስራ የውጭ ሃገር ዜጎች እንደሚሳተፉ በፖሊሲው ላይ ሰፍሯል፡፡
በልዩ ዐቃቢ ህግ ይሳተፋሉ የተባሉ የውጭ ዜጎችን በመምረጡ ሂደት ላይ ሰፍሯል፡፡
በልዩ አቃቢ ህግ ይሳተፋሉ የተባሉ የውጭ ዜጎችን በመምረጡ ሂደት ከውድቀታቸው የምትማርባቸውን፣ ከስኬታቸውም በጎ ልምድ የምታገኝላቸውን መርምራ መምረጥ መቻል እንዳለባትም ባለሙያዎች እየመከሩ ነው፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሽግግር_ፍትህ #የውጭ_ዜጎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments