ሴቶች ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል የተባለለት የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰማ
TRACK

ሴቶች ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል የተባለለት የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰማ

00:00

ታህሳስ 4፣2016

ሴቶች በሚያርሱት፣ በሚያመርቱበት መሬት ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል የተባለለት የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰማ፡፡

ረቂቅ አዋጁ ተዳፋት መሬቶች እንዳይታረሱ የሚከለክል መሆኑም ተነግሯል ፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እርሻ #የገጠር_መሬት_አስተዳደር #ሴቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00