''በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል የኤችአይቪና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ'' አጋር ኢትዮጵያ
TRACK

''በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል የኤችአይቪና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ'' አጋር ኢትዮጵያ

Avatar

ህዳር 10 2018

በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል አብዛኞቹ የኤች አይ ቪ ኤድስ እና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ሲሉ ተመላሽ ስደተኞች የሚረዳው አጋር ኢትዮጵያ የተባለ ድርጅት ተናገረ፡፡

ከስደት ተመላሾቹ ህገ-ወጡን መንገድ ይዘው ወደ አረብ ሀገራት እንዲሄዱ የሚገፋፋቸው ብዙውን ጊዜ ዘመድ ቤተሰቦቻቸው ስለሚሆኑ ተጎጂዎቹ እነሱን ለመክሰስም፣ ለመውቀስም እየተቸገሩ መሆኑን ሰምተናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ገዛ ጌታሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2

Comments

Avatar