ሰራተኞችስ ሃሳባቸው ምንድን ነው?
TRACK

ሰራተኞችስ ሃሳባቸው ምንድን ነው?

00:00

ሚያዝያ 23 2017

በአለም ዓቀፍ ደረጃ የሰራተኞች ቀን ትናንት ተከብሮ ውሏል፡፡

መንግስት ከውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ፖሊሲ ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን የኑሮ ውድነት መቋቋም እንዲችሉ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ አድርጌያለሁ ያለው በዚህ ዓመት የመጀመሪያ ወራት ነበር፡፡

ጭማሪውም በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ሰራተኛ ጠቅሟል ባይ ነው መንግስት፡፡

ሰራተኞችስ በዚህ ዙሪያ ሃሳባቸው ምንድን ነው?

Comments

00:00