የባንኮቹ ሃብት እንዴት ይለካል?
TRACK

የባንኮቹ ሃብት እንዴት ይለካል?

Avatar

ጥር 12፣ 2017

የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡

ባንኮችም ሰነድ መሸጥ፣ መሻሻጥ ሊጀምሩ ነው፡፡

ባንኮች በገበያው ውስጥ ለመሳተፍ እና አክሲዮን ለመሸጥ ከብሔራዊ ባንክ ይሁንታ ሊያገኙ ይገባል ተብሏል፡፡

ለዚህ መመዘኛው ምን መሳይ ነው? የባንኮቹ ሃብትስ እንዴት ይለካል?

ተህቦ ንጉሴ

Comments

Avatar