በምግብ ራስን መቻል የሚለውን ብቻ መከተል ነው ወይስ ለመግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ መስራት?
TRACK

በምግብ ራስን መቻል የሚለውን ብቻ መከተል ነው ወይስ ለመግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ መስራት?

00:00

ጥቅምት 3 2018

ኢትዮጵያ ታሪኳን ሙሉ ከዓለም ፊት ሲያሳንሳት የቆየው አንዱና ዋና ጉዳይ የምግብ ማጣት ነው፡፡

የሀገሬው ህዝብ ከገበታው ብዙ ጊዜ የሚያገኘው እንጀራ፣ ጤፍን እንኳን የጠገቡት ሀገሮች ረሃብተኞች የሚመገቡት እህል ነው የሚል ተቀጽላ እስከመስጠት የደረሱበት ነው፡፡

"አንደ ኢትዮጲያዊ፣ አንደ ሀገር ስናስበው የፖለቲካ ታሪካችን ያበላሸብን፣ ውጪ ሀገር ስንሄድ አንገታችንን የምንደፋበት፣ የምናዝንበት ጉዳይ ረሃብ በሚባለው ነው፡፡ ጤፍ ምንድነው ሲባል የረሃብተኞች ምግብ ነው ይባላል፡፡ እናንተ እኮ አልተገዛችሁም ግን ረሃብተኛ ናችሁ ይሉናል" ይላሉ የግብርና ተመራማሪው እና መምህሩ ፕሮፌሰር ፍሬው መክብብ፡፡

Comments

00:00