የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ልዩነታቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጠየቀ
TRACK

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ልዩነታቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጠየቀ

00:00

ታህሳስ 26፣2016

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ልዩነታቸውን በንግግር እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት ጠየቀ፡፡

ሁለቱ ሀገራት ጉርብትናቸውን ለሰላም እና ፀጥታ ግንባታ እንዲያውሉትም የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአፍሪካ ህብረት #ኢትዮ_ሶማሊያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00