የኢትዮጵያ ከተሞች የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላቸውም
TRACK

የኢትዮጵያ ከተሞች የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላቸውም

00:00

ሐምሌ 10፣2015

የኢትዮጵያ ከተሞች የመንገድ፣ የአረንጓዴ ስፍራና የቤት መገንቢያ ቦታን በመረጃና ጥናት ተመስርተው ለመደልደል የሚያስችላቸው የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላቸውም፡፡

ይህም ከተሞች የት ምን ይሰራ? የሚለውን በመረጃ ላይ ተመስርተው የመከወኑን ስራ ከባድ ያደርግባቸዋል ተብሏል፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00