ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሂደት የእነሱን ፍላጎት ያማከለ ካልሆነ ለመልሶ መፈናቀል ከመዳረግ ባለፈ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም ተብሏል
TRACK

ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሂደት የእነሱን ፍላጎት ያማከለ ካልሆነ ለመልሶ መፈናቀል ከመዳረግ ባለፈ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም ተብሏል

00:00

ጥር 7፣2016

በተለያዩ አካባቢዎች ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች መልሰው ስላልተቋቋሙ በተራዘመ የመፈናቀል አውድ ውስጥ ዓመታትን ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የተፈናቀሉበት የፀጥታ ችግር መላ ሳያገኝ ትመለሳላችሁ ተብለናል የሚሉ ድምጾቻቸው ጎልተው እየተሰሙ ነው፡፡

ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሂደት የእነሱን ፍላጎት ያማከለ ካልሆነ ለመልሶ ለመፈናቀል ከመዳረግ ባለፈ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም ተብሏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ተፈናቃዮች #መልሶ_ማቋቋም #የፀጥታ_ችግር #ኢሰመኮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00