ሰኔ 10 2017
የኢኮኖሚ እድገት እና የሰዎች የኑሮ ደረጃ ምንና ምን ናቸው?
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተዓምር በሚባል ደረጃ እያደገ መሆኑ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል የሰዎች የመግዛት አቅም ተዳክሞ ጎርሶ ለማደር እየተቸገሩ መሆኑን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡
ታዲያ ኢኮኖሚው ካደገ በሰዎች ህይወት መገለጥ ለምን አልቻለም?
ሰኔ 10 2017
የኢኮኖሚ እድገት እና የሰዎች የኑሮ ደረጃ ምንና ምን ናቸው?
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተዓምር በሚባል ደረጃ እያደገ መሆኑ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል የሰዎች የመግዛት አቅም ተዳክሞ ጎርሶ ለማደር እየተቸገሩ መሆኑን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡
ታዲያ ኢኮኖሚው ካደገ በሰዎች ህይወት መገለጥ ለምን አልቻለም?
Comments