በጉዳያችን በየሳምንቱ በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ የባለሙያ አስተያየት ይቀርባል።
በዙሪያዋ ያሉ የገልፍ ሃገራትን ዘንግቶ የቆየው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መንገድ እንደ ሃገር ምን አሳጣን?
በቱሪዝም፣በንግድና ኢንቨስትመንት ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ካሉ የገልፍ ሃገራት ምን መጠቀም ትችላለች? ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር አደም ካሚል ናቸው።
አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው
ለማብራሪያው ፕሮፌሰር አደም ካሚልን እናመሰግናለን።
Comments