መንግስታዊ ያልሆኑ ረጂ ተቋማት አንዳንድ  የክልል ከተሞች ላይ በስፋት ሲኖሩ ሌሎች አካባቢዎች ላይ ደግሞ እንደማይኖሩ ሰምተናል
TRACK

መንግስታዊ ያልሆኑ ረጂ ተቋማት አንዳንድ የክልል ከተሞች ላይ በስፋት ሲኖሩ ሌሎች አካባቢዎች ላይ ደግሞ እንደማይኖሩ ሰምተናል

00:00

ነሐሴ 2፣2016

መንግስታዊ ያልሆኑ ረጂ ተቋማት በውሃ እና ኢነርጂው ዘርፍ የሚያደርጉት ድጋፍ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለሁሉም ክልሎች መድረስ አለበት ሲል የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

ተቋሙ እንደሚለው ከሆነ እነዚህ መንግስታዊ ያልሆኑ ረጂ ተቋማት አንዳንድ የክልል ከተሞች ላይ በስፋት ሲኖሩ ሌሎች አካባቢዎች ላይ ደግሞ እንደማይኖሩ ሰምተናል፡፡

ይህንን ፍትሃዊ ለማድረግ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች በእቅድ መተግበር አለባቸው ተብሏል፡፡

Comments

00:00