በኢትዮጵያ የዳታ ማይኒንግ ሥራ የጀመሩ ሁለት ግዙፍ ኩባንያዎች ለአንድ ወር ግድም ለተጠቀሙበት የሀይል ፍጆታ ከ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ እንደቆጠረባቸው ተሰማ
TRACK

በኢትዮጵያ የዳታ ማይኒንግ ሥራ የጀመሩ ሁለት ግዙፍ ኩባንያዎች ለአንድ ወር ግድም ለተጠቀሙበት የሀይል ፍጆታ ከ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ እንደቆጠረባቸው ተሰማ

Avatar

የካቲት 14፣2016

በኢትዮጵያ የዳታ ማይኒንግ ሥራ የጀመሩ ሁለት ግዙፍ ኩባንያዎች ለአንድ ወር ግድም ለተጠቀሙበት የሀይል ፍጆታ ከ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ እንደቆጠረባቸው ተሰማ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይልም በስምምነቱ መሰረት ክፍያውን ለመቀበል ጥያቄ አቅርቤያለሁ ማለቱን ለሸገር ነግሯል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ሀይል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar