ጥር 3፣2016
ዘመን ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ(ESX) የ 47.5 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።
ባንኩ ከገበያው አክሲዮን የገዛ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር ካሉት አራት ተቋማት ቀጥሎ የመጀመሪያው እና የግል ድርጅት ያደርገዋል።
የዘመን ባንክ እና የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ትናንት በዚሁ ላይ የስምምነት ፊርማ አስረዋል።
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዘመን_ባንክ #የሰነድ_ሙዓለነዋይ_ገበያ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments