በዋግህምራ ዞን  ከ180,000 በላይ ሰዎች በድርቅ ሲጠቁ 50,000 ያህሉ አስቸኳይ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተባለ
TRACK

በዋግህምራ ዞን ከ180,000 በላይ ሰዎች በድርቅ ሲጠቁ 50,000 ያህሉ አስቸኳይ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተባለ

Avatar

ጥቅምት 29፣2016

በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ180,000 በላይ ሰዎች ሲጠቁ 50,000 ያህል ዜጎች ደግሞ አስቸኳይ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተባለ፡፡

ድርቁ ያደረሰው ጉዳት በሰዎችና እንስሳት ላይ የከፋ እንደሆነ ሸገር ሰምቷል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #ዋግህምራ_ዞን #ድርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar