በመሬት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች ዛሬም ቁርጥ ያለ መልክ አላገኙም
TRACK

በመሬት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች ዛሬም ቁርጥ ያለ መልክ አላገኙም

Avatar

ጥር 3፣2016

የመሬት ነገር ዛሬም አከራካሪ ነው፡፡

በመሬት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች ቁርጥ ያለ መልክ አላገኙም፡፡

የመሬትን ነገር የሚመራ የሚያስተዳድር እራሱን የቻለ ተቋምም እስካሁን የለም፡፡

የኢትዮጵያን መሬት የከተማ፣ የገጠር እያሉ መከፋፈሉ ከመሬት ጋር ለሚነሳ ችግር አንዱ ምክንያት መሆኑም በጉዳዩ ዙሪያ በቀረበ ጥናት ላይ ሲነሳ ሰምተናል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

Ethiopia #ShegerWerewoch #መሬት #የከተማ_መሬት #የገጠር_መሬት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar