የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአባይ ተፋሰስ ላይ የተለያዩ 31 ግድቦችን ለመስራት ጥናቱ ያለቀው ከ 60 አመት በፊት ነበር ፡፡
TRACK

የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአባይ ተፋሰስ ላይ የተለያዩ 31 ግድቦችን ለመስራት ጥናቱ ያለቀው ከ 60 አመት በፊት ነበር ፡፡

00:00

የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአባይ ተፋሰስ ላይ የተለያዩ 31 ግድቦችን ለመስራት ጥናቱ ያለቀው ከ 60 አመት በፊት ነበር፡፡ በመጪው አመት ተጠናቆ ይመረቃል ተብሎ የሚጠበቀው የህዳሴው ግድብም በዛ ወቅት ጥናታቸው ካለቀላቸው ግድቦች አንዱ ነው ፡፡ ይህን ያሉት በወቅቱ ማለትም በ1952 ዓ.ም የፎቶ ግራፍና የንድፍ ስዎችን የከወኑ እና የጥናት ቡድኑ አባል የነበሩት የእድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ የኔነህ ሲሳይ አነጋግሯቸዋል፡፡

Comments

00:00