የታላቁ የህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 94.6 በመቶ መድረሱ ተሰማ
TRACK

የታላቁ የህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 94.6 በመቶ መድረሱ ተሰማ

00:00

ታህሳስ 26፣2016

የታላቁ የህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 94.6 በመቶ መድረሱ ተሰማ።

የግድቡ ድርድር በብዙ ጉዳዮች መግባባት ላይ ቢደረስም ግብፅ በያዘችው ግትር አቋም የተነሳ የሶስትዮሽ ድርድሩ ድርድር መቋረጡም ተነግሯል።

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የህዳሴ_ግድብ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00