00:00
ጥር 10፣2016
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፡፡
ካህናት ታቦታትን ይዘው በአምሳለ ዮርዳኖስ ወደተዘጋጁ ታቦት ማደሪያዎች ይወርዳሉ፡፡
የእምነቱ ተከታዮች በዝማሬ፣ በጭብጨባ፣ በምስጋና፣ በሆታ፣ ታቦታቱን አጅበው ይሸኛሉ፡፡
ይህ በዓል ከ1500 ዓመታት በፊት ጀምሮ በአደባባይ ሲከበር መቆየቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስያን ታስተምራለች፡፡
በዚህ በዓል የሀይማኖቱ ተከታዮች ታቦታቱን አጅበው ሲጓዙ የሚሏቸውን ስነቃሎች ተመልክተናል፡፡
ማብራሪያውን የሚሰጡን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግሉት መጋቢ አእላፍ ቀሲስ ፋሲል ታደሰ ናቸው፡፡
ንጋቱ ሙሉ አዘጋጅቶታል
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዮርዳኖስ #ጥምቀት #የታቦት_ማደሪያ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00