TRACK
በየአፍሪካ የቡና ሳምንት ኤግዚቢሽን ላይ ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓ እና ከሀገር ውስጥ ቡናን በማምረት እና በመላክ ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች እየተወያዩ ነው
የካቲት 1፣2016
በአዲስ አበባ በተከፈተው የአፍሪካ የቡና ሳምንት ኤግዚቢሽን ላይ ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓ እና ከሀገር ውስጥ ቡናን በማምረት እና በመላክ ስራ ላይ የተሰማሩ በርካታ ድርጅቶች እየተወያዩ ነው፡፡
ኤግዚቢሽኑና ውይይቱ ለቀጣዮቹ ቀናት ይዘልቃሉ ተብሏል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቡና #ቡናና_ሻይ_ባለስልጣን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments