የቱሪስት ማረፊያዎች ሁሉ በጦርነት የፈረሱበት የአፋር ክልል የቱሪስት እንቅስቃሴ አንዲያንሰራራ እየሰራሁ ነው ብሏል
TRACK

የቱሪስት ማረፊያዎች ሁሉ በጦርነት የፈረሱበት የአፋር ክልል የቱሪስት እንቅስቃሴ አንዲያንሰራራ እየሰራሁ ነው ብሏል

Avatar

ሚያዝያ 9፣2016

በግጭቶችና ጦርነቶች ምክንያት የኢትዮጵያ ቱሪዝም መቀዛቀዙ ይነገራል፡፡

ለ2 አመት በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት የቱሪስት ማረፊያዎች ሁሉ የፈረሱበት የአፋር ክልል የቱሪስት እንቅስቃሴ አንዲያንሰራራ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

በዚህም በ8 ወራት ውስጥ ከሁለት ሺህ በላይ የውጭ ቱሪስቶች ጉብኝት አድርገዋል ተብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ErtaAle #Afar #የውጭ_ቱሪስት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar