ጥር 29፣2016
እንደ አዲስ በተደራጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስር የሚገኘው የወላይታ ዞን በበጀት እጥረት እየተቸገረ መሆኑን ተናገረ፡፡
የተጠራቀመ የአፈር ማዳበሪያ እዳም ፈተና ሆኖብኛ ብሏል፡፡
በረከት አካሉ ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የወላይታ_ዞን #የማዳበሪያ_እዳ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments