በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት አልተመለሰም
TRACK

በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት አልተመለሰም

Avatar

የካቲት 13፣2016

በትግራይ ክልል በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሰም፡፡

ከ4,000 በላይ የዞኑ መምህራንም ወደ ት/ቤቶች ተመልሰው ስራ አልጀመሩም ተብሏል፡፡

በክልሉ የጤና ተቋማት፣ ት/ቤቶችና የፍትህ ተቋማት መልሰው ካለመደራጀታቸው ባሻገር የሰው ሀይል እና የበጀት እጥረት እንዳጋጠማቸው ተነግሯል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ትግራይ_ክልል #ተማሪ #ኢሰመኮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar