00:00
ታህሳስ 19፣2016
የተለያዩ የሱስ ዓይነቶች ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩ ቀጥለዋል፡፡
መታከም እና መዳን የሚችለው የሱስ ችግር ማቃለል ቢቻልም ወደ ሱስ ማገገሚያ ማዕከላት ለመግባት ግን ብዙዎች አይደፍሩም ተብሏል፡፡
ኤሌያስ ደሳለኝ ያሰናዳውን በምህረት ስዩም
#Ethiopia #Shegerwerewoch #ሱስ #አዲስ_ህይወት_የሱስ_ማገገሚያ_ማዕከል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00