00:00
ሐምሌ 2፣ 2016
ምጣኔ ሐብት
የማንኛውም የተረጋግቶ መኖር ሚስጥር በጥቅም የተቃኘ የገንዘብ ሥርዓት መፍጠር ነው።
ያደጉ ሀገሮች ዜጎቻቸው በፋይናንስ እራሳቸውን ነፃ እንዲያደርጉ፣ ሐብት ማፍራት እንዲችሉ፣ መጠለያና መኖሪያ ቤት በቀላሉ ማግኘት ለምን ቻሉ ተብሎ ይጠየቃል።
በብሔራዊ መረጋጋትና የውስጥ ጉዳያቸውም ሰላም ማግኘት ከቻሉበት ጥብቅ ስራ አንደኛው ጠንካራ የገንዘብ ሥርዓት መፍጠር በመቻላቸው ነው።
ኢኮኖሚ ጉልበት እንዲኖረው የጡረታና ሌሎች ብሔራዊ አገልግሎቶች የተሻሉ እንዲሆኑ ውልፍት የማያደርጉ የገንዘብ ሥርዓቶችና ፖሊሲዎች ኢትዮጵያ ትፈልጋለች።
Comments
00:00