በኢትዮጵያ የግንባታውን ዘርፍ ሞያዊ በሆነ መንገድ ለመምራት ያስችላሉ የተባሉ አንዳንድ ለውጦች ሊደረጉ እንደሆነ ተነገረ
TRACK

በኢትዮጵያ የግንባታውን ዘርፍ ሞያዊ በሆነ መንገድ ለመምራት ያስችላሉ የተባሉ አንዳንድ ለውጦች ሊደረጉ እንደሆነ ተነገረ

00:00

ህዳር 14፣2016

በኢትዮጵያ የግንባታውን ዘርፍ ሞያዊ በሆነ መንገድ ለመምራት ያስችላሉ የተባሉ አንዳንድ ለውጦች ሊደረጉ እንደሆነ ተነገረ።

ከዚህ በኋላ የሞያተኞች ብቃት በቆይታቸው ሳይሆን በሚያሳዩት ብቃት ይለካል የተባለ ሲሆን ተከታታይነት ያለው የምዘና ስርአትም እንደሚኖር ተጠቅሷል።

ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00