ለኢትዮጵያ ጥቅል ሃገራዊ ምርት32 በመቶ ያሚያበረክተው ግብርና አሁንም በአብዛኛው በበሬ ከማረስ አልተላቀቀም፡፡
ዛሬም የሀገሪው ገበሬ ከራሱ አልፎ ሌሎችን መመገብ ፈተና ሲሆንበት ይታያል።
ለመሆኑ ለሃገር ውስጥ የምርት አቅርቦትም ይሁን የግብርና ወጪ ንግዱን ገቢ ለማሳደግ እንዴት መሰረት አለበት ስንል የዘርፉን ባለሙያ ጠይቀናል፡፡
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግብርና ኢኮኖሚክስ ምርምር ዳይሬክተር እና ተመራማሪው ዶክተር ታደለ ማሞ ገበሬው ችግር የሆነበትንና የተሻለ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ቢሰራበት ያሉትን ነግረውናል?
ማርታ በቀለ
Comments