እየታየ ያለው የዋጋ ግሽበት መላ ይፈልጋል ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች
TRACK

እየታየ ያለው የዋጋ ግሽበት መላ ይፈልጋል ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች

Avatar

ሰኔ 27፣2015

የገንዘብ የመግዛት አቅም እየወረደ በሄደ ቁጥር ሰዎች ተቀማጭ ገንዘብ ቢኖራቸው እንኳን ብሩን ከማስቀመጥ ይልቅ ነገ ሊወደድ ይችላል የሚሉት እቃ ላይ ማዋልን እንደሚመርጡ ይነገራል፡፡

ይህ ደግሞ ይበልጥ ግሽበቱን ያባብሰዋል እና መላ ይፈልጋል ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች፡፡

ተመስገን አባተ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar